90,000,000 ETB
310,345 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 838,997 ETB/ወር
G+2 ቅንጡ አዲስ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱሲኤምሲ, Addis Ababa
≈ 211,174 ETB/m²
መኝታ ክፍሎች
3
ገላጭ ክፍሎች
2
ስፋት
161 ካሬ ሜትር
ገበታ
—
ጄነሬተር
—
ውሃ ታንክ
—
ወደ ላይ
—
ሙሉ ወጥ
—
| አካባቢ | — |
|---|---|
| ባለቤትነት | — |
| ዝግጁ ከ | ወኪሉን ያነጋግሩ |
| ታይቷል | 1 ጊዜ |
| የተዘረዘረበት | 17 ኦገስት 2026 |
| መጨረሻ ዝማኔ | 17 ኦገስት 2026 |
| የዝርዝር ቁጥር | — |
- #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ እርቀት ላይ G+12+T ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ቴራስ እና አነስ ያለ ግቢ አለ። ህንፃው አሁን ሙሉ በሙሉ አገልግሎት ላይ ነው።ይህ ህንፃ በከፍተኛ ጥራት ልቅም ተደርጎ የተሰራ ሙሉ በቱርክ የፊኒሽግ እቃዎች የተጠናቀቀ ነው። ማስታወሻ: ቤቱ ቁምሳጥን አያካትትም፤ በቪዲዮ ላይ የምታዩት ደረጃ ነው የምትረከቡት። #Financial_Information • Estimated Monthly Rent: $3000 ~per/month • yearly Service Fee: 84,000 Birr #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ #አከፋፈል Cash only #STATUS Active @ June 14
📍 በሲኤምሲ ይገኛል። ትክክለኛ አድራሻ ወኪሉን ካገኙ በኋላ ይታያል።
ስለ ሲኤምሲ የበለጠ ይወቁ
የዋጋ አዝማሚያዎች፣ ተመጣጣኝ ሽያጮች እና በአካባቢው ያሉ ተጨማሪ ንብረቶች
እንደ ባለቤት በየወሩ የሚገምቱት ወጪ።
ብድሩ 30% ቅድሚያ ክፍያ፣ 14% ወለድ፣ 15 ዓመት ይገምታል። ሌሎቹ ቁጥሮች ግምት ናቸው።
በአዲስ አበባ ውስጥ እጅግ ግልጽ የሆነው የንብረት ገበያ
33,999,000 ETB
* ግምታዊ ብቻ ነው። ይፋዊ ዋጋ ለማወቅ ባንኩን ያነጋግሩ።
* 30% of income guideline.
33,999,000 ETB
🛏 3 መኝታ
🛁 2 መታጠቢያ
📐 161 sqm
በ sqm
211,174 ETB
ዝርዝር ተጨምሯል
34 ቀናት በፊት
መልዕክትዎ በቀጥታ Kirubel ይደርሳል።
90,000,000 ETB
310,345 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 838,997 ETB/ወር
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱ20,999,000 ETB
136,357 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 195,757 ETB/ወር
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱAddisRealty የወኪሉን ማንነት እና ፈቃድ ያረጋግጣል፣ ግን ሁሉንም ዝርዝሮች ማረጋገጥ አይችልም። ምንም ክፍያ ከማድረግዎ በፊት ባለቤትነቱን በራስዎ ያረጋግጡ።