90,000,000 ETB
310,345 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 838,997 ETB/ወር
G+2 ቅንጡ አዲስ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱሲኤምሲ, Addis Ababa
≈ 70,619 ETB/m²
መኝታ ክፍሎች
5
ስፋት
354 ካሬ ሜትር
ገበታ
—
ጄነሬተር
—
ውሃ ታንክ
—
ወደ ላይ
—
ሙሉ ወጥ
—
| አካባቢ | — |
|---|---|
| ባለቤትነት | — |
| ዝግጁ ከ | ወኪሉን ያነጋግሩ |
| ታይቷል | 3 ጊዜ |
| የተዘረዘረበት | 7 ሴፕቴምበር 2026 |
| መጨረሻ ዝማኔ | 7 ሴፕቴምበር 2026 |
| የዝርዝር ቁጥር | — |
- CCD : 24,999,000 birr - 5 መኝታ ቤቶች | 354.(248)Sqm #ቤቱ የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ስለግቢው ለኑሮ ምቹነት እና ዘመናዊነት ብዙ ማለት አያስፈልግም። ግቢው የህልም ግቢ ነው ብለን ማለፉ የተሻለ ነው። የግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ ጣፉጭ መሸጫ ቤቶች ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት የነዋሪውን ግቢ ውስጥ ያለውን ኑሮ ምቹ እና ደስተኛ ያደርገዋል። ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ለመረመድ የሚመች የፉሻማ አየር የግቢው ጋር ፍቅር ያሲሳል። ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው በምታዩት የግንባታ ደረጃ ነው። (Finishing is almost complete. The remaining works are only: Tiling of living/dining room and bedrooms, light fittings, and sanitary fittings conveniently left for the taste of the buyer. All bathrooms and the kitchen are tiled; internal doors are done. The service quarter has all the necessary rooms and needs only electrical and sanitary fittings.) #ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር 4 መኝታ ከራሱ መታጠቢያ ጋር ፣ ሳሎን ፣ ወጥ ቤት እና አንድ የእንግዳ መታጠቢያ #አገልግሎቶቹ አትክልት ቦታ፣ 3 መኪና ማቆሚያ አለው #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው
📍 በሲኤምሲ ይገኛል። ትክክለኛ አድራሻ ወኪሉን ካገኙ በኋላ ይታያል።
ስለ ሲኤምሲ የበለጠ ይወቁ
የዋጋ አዝማሚያዎች፣ ተመጣጣኝ ሽያጮች እና በአካባቢው ያሉ ተጨማሪ ንብረቶች
እንደ ባለቤት በየወሩ የሚገምቱት ወጪ።
ብድሩ 30% ቅድሚያ ክፍያ፣ 14% ወለድ፣ 15 ዓመት ይገምታል። ሌሎቹ ቁጥሮች ግምት ናቸው።
በአዲስ አበባ ውስጥ እጅግ ግልጽ የሆነው የንብረት ገበያ
24,999,000 ETB
* ግምታዊ ብቻ ነው። ይፋዊ ዋጋ ለማወቅ ባንኩን ያነጋግሩ።
* 30% of income guideline.
24,999,000 ETB
🛏 5 መኝታ
📐 354 sqm
በ sqm
70,619 ETB
ዝርዝር ተጨምሯል
14 ቀናት በፊት
መልዕክትዎ በቀጥታ Kirubel ይደርሳል።
90,000,000 ETB
310,345 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 838,997 ETB/ወር
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱ20,999,000 ETB
136,357 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 195,757 ETB/ወር
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱAddisRealty የወኪሉን ማንነት እና ፈቃድ ያረጋግጣል፣ ግን ሁሉንም ዝርዝሮች ማረጋገጥ አይችልም። ምንም ክፍያ ከማድረግዎ በፊት ባለቤትነቱን በራስዎ ያረጋግጡ።